Fana: At a Speed of Life!

ብሩንዲ ኤርትራን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ የእግር ኳስ ውድድር ብሩንዲ ኤርትራን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት አየተካሄደ ያለው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ የእግር ኳስ ውድድር በባህርዳር እየተካሄደ ነው፡፡
ታንዛኒያ እና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ 10 ሰዓት ላይ ጨዋታውን እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.