Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ሬቤካ ጋራንግ ጋር ኒውዮርክ ተገናኝተው በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ መክረዋል።
በተመሳሳይ ከሴራሊዮን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፕሮፌሰር ዴቪድ ፍራንሲስ ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማካሄዳቸውን ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.