Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ካጋጠማት ችግር እንድትውጣ እንጸልያለን – ሀደ ሲንቄ  ሀንድሪ  ቃበቶ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ሀደ ሲንቄ ሀንድሪ  ቃበቶ የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓልን ለማክበር፤ ከምዕራብ አርሲ ዞን ኮኮሳ ወረዳ ነው የመጡት።

ኢሬቻ ሴቶቸም እንደወንዶች አደባባይ ወጥተው የሚመርቁበት በመሆኑ በተለየ ሁኔታ እንደሚያዩት ይናገራሉ።

ፈጣሪ የሰው ልጆቸን እንዲጥበቅ፣  የተዘራው እንዲበቅል፣ እንሰሳት ቁጥራቸው እንዲበዛ፣ ምድሪቱ እንድትለመልም

የሚጠየቅበትና ስላደረገው ሁሉ የሚመስገንበትነው።  በሁሉም ሰው በዚህ የምስጋና በዓል ላይ ቢግኝ የሚያተርፈው ፍቅርንና  አንድነትን እንደሆነ ተናገርዋል።

ሀደ ሲንቄ ሀንድሪ  ኢትዮጵያ ካጋጠማት ችግር እንድትውጣ እንጸልያለን ማለታቸውን ኢፕድ ዘግቧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.