Fana: At a Speed of Life!

የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ የጫኑ 500 ተሸከርካሪዎች ወደ ትግራይ ክልል ገብተዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ የጫኑ 500 ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸውን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡
እንደ አለም የምግብ ፕሮግራም ገለፃ ተጨማሪ 500 የጭነት መኪና ሕይወት አድን ምግብም በመጓጓዝ ላይ ነው፡፡
ሕይወት አድን ምግቡ በክልሉ በህግ ማስከበር ሂደት ለተጎዱ 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች የሚደርስ ነው ተብሏል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.