Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ A350 አውሮፕላንን በብዛት ከሚያበሩ 5 የዓለማችን አየር መንገዶች አንዱ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ A350 የተሰኘውን ግዙፍና ዘመናዊ አውሮፕላን በብዛት ከሚያበሩ አምስት ግዙፍ የአለማችን አየር መንገዶች አንዱ ሆኗል።
 
ሲምፕል ፍላይንግ እንዳስነበበው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት በኤርባስ A350 አውሮፕላኖቹ 6 ሺህ 437 መደበኛ በረራዎችን አድርጓል።
 
በዚህም ግዙፉን ኤርባስ 350 በብዛት በመጠቀም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ30 አየር መንገዶች የአምስተኛ ደረጃን ይዟል።
 
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.