Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን  ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡

በዚህ መሰረትም ፡-

  • አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር
  • አቶ ሄኖክ ወርቁ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬተር
  • አቶ ካሊድ አብዱራሂማን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈትቤት በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የፕሮጀክቶች ክትትል፣
  • አቶ ወንድሙ ሴታ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ፣

በተጨማሪም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚከተሉትን ሹመቶች እንዲጸድቁ ጠይቀዋል፡፡

  • ወ/ሮ መሰረት ዳምጤ- የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ዋና ኦዲተር
  • አቶ አበራ ታደሰ – የፌደራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ምክትል ዋና ኦዲተር

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.