Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በባህር ዳር ሲካሄድ በነበረው የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ውይይት ማጠናቀቂያ ላይ ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በባህር ዳር ሲካሄድ በነበረው የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ውይይት ማጠናቀቂያ ላይ ተገኙ።
 
የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መድረክ በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ በባህር ዳር ከተማ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ ቆይቷል።
 
የውይይት መድረኩ በለውጥ ሂደቱ የተመዘገቡ ውጤቶችና ያጋጠሙ ፈተናዎችን በመለየት የመፍትሄ እርምጃዎችን ለማስቀመጥ ያለመ መሆኑም ተመልክቷል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.