Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት 695 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 722 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 695 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 264 ሺህ 367 ደርሷል።

በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓታት 2 ሺህ 241 ሰዎች ከቫይረስ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 214 ሺህ 808 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.