Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ማምሻውን ጎንደር ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የጥምቀትን በአል በታሪካዊቷ ጎንደር ለማክበር ዛሬ ማምሻውን ጎንደር ከተማ ገቡ፡፡
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ወደ ጎንደር ሲገቡ በባህላዊ ስነስርዓት የክብር አቀባባል መደረጉን ከከንቲባ ጽኅፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
በጎንደር የጥምቀት በዓል በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል አንዱ መሆኑ ይታወቃል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
+3
0
People reached
0
Engagements
Boost post
Like

Comment
Share
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.