Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በሶማሌ ክልል ያከናወናቸውን የሶላር የውሃ አቅርቦት ፕሮጀክቶች አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በሶማሌ ክልል ያከናወናቸውን የሶላር የውሃ አቅርቦት ፕሮጀክቶች አስረክቧል፡፡

ኮሚቴው በክልሉ አውጃብር እና ቡርቃ አካባቢዎች ያከናወናቸውን የሶላር የውሃ አቅርቦት ፕሮጀክቶች ነው ያስረከበው፡፡

በዚህም ከ26 ሺህ በላይ የተፈናቀሉ ዜጎች እና የአካባቢው ነዋሪዎች ንፁህ የመጠጥ ውሃ ማግኘት መቻላቸውን ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.