Fana: At a Speed of Life!

የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ ጃንሜዳ በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ ጃንሜዳ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
 
ኢየሱስ ክርስቶስ በፈለገ ዮርዳኖስ የተጠመቀበትን ዕለት በማሰብ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ በጃንሜዳ በመከበር ላይ ይገኛል፡፡
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.