ጠ/ሚ ዐቢይ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ በፋይናንሱ ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች ስኬታማ ለውጦች መመዝገባቸውን ገለፁ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ በፋይናንሱ ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች ስኬታማ ለውጦች መመዝገባቸውን ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የታክስ ገቢ በ2010 ዓ.ም ከነበረበት 229 ቢሊየን ብር በ2012 ዓ.ም የ36 በመቶ ጭማሪ በማሳየት 311 ቢሊየን ማድረስ መቻሉን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አመላክተዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!