Fana: At a Speed of Life!

በክረምት በጎ ፈቃድ የተጀመሩ ቤቶች ተጠናቀው ለነዋሪዎች ተበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በክረምት በጎ ፈቃድ የተጀመሩ ቤቶች ተጠናቀው ለነዋሪዎች ተበረከቱ ፡፡

በመዲናዋ 496 ቤቶች ለነዋሪዎች ሲበረከቱ የበዓል ስጦታም በከተማ አስተዳደሩ ተበርክቷል፡፡

የተበረከቱት ቤቶች በቦሌ ፣ በአዲስ ከተማ፣በልደታ፣በቂርቆስና በየካ ክፍለ ከተሞች ነው፡፡

ቤቶቹን የገቢዎች ሚኒስቴር ጎምሩክ ኮሚሽን ሌሎችም በመተባበር ነው የተሰራው፡፡ነዋሪዋቹም ምጋናቸውን አቅርበዋል፡፡

በስነስርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የገቢዎች ሚኒስትር ላቀ አያሌውን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡

በፈቲያ አብደላ እና ጎህ ንጉሱ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.