Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን መቀላቀሉን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ሊግ ሲጫወት የቆየው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን መቀላቀሉን አረጋግጧል፡፡

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ጌዲዮ ዲላን ያስተናገደው ኢትዮ ኤሌክትሪክ እንዳልካቸው ይልቃል እና አቤል ሀብታሙ ባሰቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ 0 ማሸነፍ ችለዋል፡፡

የዛሬ ረፋዱን ውጤት ተከትሎም ኢትዮ ኤሌክትሪክ አንድ ጨዋታ እየቀረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን መቀላቀሉን አረጋግጧል፡፡

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.