Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ መድን ሊጉን መምራት የቻለበትን ውጤት አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ መድን ሊጉን መምራት የቻለበትን ውጤት አስመዝግቧል፡፡

7ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎችን አስተናግዷል።

10 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ 0 በማሸነፍ በሊጉ አናት ላይ መቀመጥ ችሏል።

ምሽት 1 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ ደግሞ ሐዋሳ ከተማ ሲዳማ ቡናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.