Fana: At a Speed of Life!

ዓዲ ሃገራይና ሽራሮ ከተሞች ዳግም የኤሌክትሪክ ሃይል አገኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ  ክፍል ተፈሮ በነበረው ግጭት ምክንያት  የኤሌክትሪክ ሃይል ተቋርጦባቸው የነበሩ ዓዲ ሃገራይና ሽራሮ ከተሞች ዳግም የኤሌክትሪክ ሃይል አግኝተዋል፡፡

ከሽሬ የኤሌክትሪክ ሃይል ማከፋፈያ ጣቢያ የሚያገኙት ዓዲ ሃገራይና ሽራሮ ከተሞች ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ያገኙት በግጭቱ ሳቢያ የወደሙ የኤሌክትሪክ መሰረተ- ልማት ጥገና ስራ  መጠናቀቁን ተከትሎ  መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.