Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በስዋዚላንድ የአፍሪካና ዓረቡ ዓለም ም/ቤቶች ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴሬሽን ም/ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ዛህራ ሁመድ የተመራ ልዑክ በስዋዚላንድ ማንዚኒ ከተማ የአፍሪካና የዓረቡ ዓለም ም/ቤቶች ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው።

በጉባዔው ላይ የተለያዩ የአፍሪካና የዓረቡ ዓለም አፈ ጉባዔዎች፣ የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶችና ሌሎች ልዑካን ቡድኖች እየተሳተፉ መሆኑን የፌዴሬሽን ም/ቤት መረጃ ያመላታክል፡፡

በዓለም እያጋጠሙ ያሉ የተለያዩ ቀውሶች በአፍሪካና በዓረቡ ዓለም ኢኮኖሚ ላይ በሚያሳርፉትተፅዕኖ ላይ ጉባዔው የሚወያይ መሆኑም ተጠቁሟል፡፡

ከዚህም ባለፈም የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ለዘላቂ ልማት ያለው አስተዋፅኦ ላይ በስፋት እንደሚመክር እና ወ/ሮ ዛህራም ኢትዮጵያን ወክለውንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/

ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.