Fana: At a Speed of Life!

በፕርሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታው አርሰናል ኖቲንግሀም ፎረስትን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023/24 የውድድር ዓመት በመጀመሪያ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከኖቲንግሀም ፎረስት ጋር ያደረገው አርሰናል 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ኤዲ ኒኪታህ እና ቡካዩ ሳካ ከመረብ ሲያሳርፉ÷ የኖቲንግሀም ፎረስትን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ ደግሞ አዎኒዪ አስቆጥሯል።

በቀጣይ ሳምንት መርሐ ግብር÷ አርሰናል ከክሪስታል ፓላስ ጋር ሲጫወት ኖቲንግሀም ፎረስት ሼፊልድ ዩናይትድን የሚገጥም ይሆናል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.