Fana: At a Speed of Life!

ተጠባቂው የማንቼስተር ሲቲ እና የሊቨርፑል ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ተጠባቂው የማንቼስተር ሲቲ እና የሊቨርፑል ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡
በኢትሃድ የተደረገው የሁለቱ ተፎካካሪ ቡድኖች ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡
የማንቼስተር ሲቲን ጎል ኤርሊንግ ሃላንድ በ27ኛው ደቂቃ ሲያስቆጥር ሊቨርፑልን አቻ ያደረገችውን ጎል ደግሞ ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በ80ኛው ደቂቃ በስሙ አስመዝግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.