Fana: At a Speed of Life!

በ20 ኪሎ ሜትር እርምጃ ውድድር ምስጋናው ዋቁማ 5ኛውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች በ20 ኪሎ ሜትር በተደረገ የወንዶች እርምጃ ውድድር ምስጋናው ዋቁማ 5ኛውን የወርቅ ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ አስገኝቷል፡፡

በሴቶች 20 ኪሎ ሜትር እርምጃ ደግሞ ስንታየሁ ማስሬ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ የብር ሜዳሊያ ለሀገሯ ማስገኘቷን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.