Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነቀምቴ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምቴ ከተማ ገብተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር ) ሀገራዊ ለውጡን ለመደገፍ እየተካሄደ ባለው የድጋፍ ሰልፍ ለመታደም ነው ነቀምቴ የገቡት፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችም በድጋፍ ሰልፉ ለመታደም ነቀምቴ ገብተዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.