የኢትዮጵያ ታምርት 2016 ኤክስፖ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ሀገራዊ ንቅናቄ ኤክስፖ መካሄድ ጀምሯል፡፡
የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን ማነቆዎች በመፍታት ኢትዮጵያን ተቀዳሚ የኢኮኖሚ ምንጭ ለማድረግ ወደ ተግባር የገባው የኢትዮጵያ ታምርት ሀገራዊ ንቅናቄ ኤክስፖ 2016 በሚሊኒየም አዳራሽ መካሔድ መጀመሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡