Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ መድን ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ መድን ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ የሊጉ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ብሩክ ሙሉጌታ ባስቆጠራት ግብ ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.