ባለፉት 24 ሰዓታት 464 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኘባቸው የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 451 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 464 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 118 ሺህ 6 ደርሷል።
በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 662 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 97 ሺህ 969 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል።
እንዲሀ የ5 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን በዚህም ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 818 ደርሷል።
በኢትዮጵያ እስከአሁን ድረስ 1 ሚሊየን 720 ሺህ 417 ሰዎች የኮሮናቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጓላቸዋል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!