ተጨማሪ 249 ሰዎች ቫይረሱ ሲገኝባቸው 936 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 376 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 249 ሰዎች ቫይረሱ ተገኘባቸው፡፡
ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰኣት የሰባት ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት መዳረጋቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በፌስ ቡክ ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡
በተጨማሪም 367 ሰዎች በጽኑ ህክምና ላይ ሲሆኑ፥ 936 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!