Fana: At a Speed of Life!

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ ፡፡
ሰራተኞቹ ለሀገር አንድነት ህይወቱን እየሰጠና እየተፋለመ ላለው የመከላከያ ሰራዊት ደም መለገሳቸው እንዳስደሰታቸው ተናግረዋል።
ሌላው ህብረተሰብም በሚችለው ሁሉ ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።
በለይኩን አለም
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.