የአፋር ክልል መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አምስተኛው የክልል ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል፡፡
በጉባኤው የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀምን በመገምገም የ2014 የስራ ዘመን በጀት ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
እስከ ነገ በሚቀጥለው ጉባኤ አሁናዊ ወቅታዊ ሁኔታም ውይይት ሊደረግበት አጀንዳ ተይዟል፡፡
በታሪኩ ለገሰ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!