Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ የሽብር ቡድኖቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ አካላትን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ ፡፡

የከተማዋ ነዋሪዎችም ከየአካባቢያቸው ጁንታው የኢትዮጵያ ጠላት ነው፣ ሃላፊነታችን ታሪካዊ ነው!፣ ለወራሪ ጠላት አንበረከክም፣እኛ እያለን ኢትዮጵያ አትፈርስም፣ለውጫዊ ጫና የሚንበረከክ ማንነት የለንም!!፣ኢትዮጵያ በውክልና ጦርነት፤ አትንበረከክም! ፣ የኢትዮጵያን ራዕይ ማንም አያስቆመውም! ፣መስዋእትነት እንከፍላለን ኢትዮጵያም ትቀጥላለች! የሚሉ እና ሌሎች መፈክሮችን ይዘው በነቂስ ወደ መስቀል አደባባይ ወጥተዋል፡፡

 

አካባቢዎን ይጠብቁ!

 

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

 

መከላከያን ይደግፉ!

 

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.