Fana: At a Speed of Life!

የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከሰኔ 23 እስከ 25 ድረስ ሲሰጥ የቆየዉ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በሰላም ተጠናቋል፡፡ የቢሮው የፈተና ዝግጀትና አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ በመዲናዋ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በ175…

መቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ኢትዮጵያዊ አንድነትን የሚያጎላ ነው – የእስልምና እምነት ተከታዮች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ያለው ኢትዮጵያዊ አንድነት ለሁሉም የማህበረሰብ ክፍል አርአያና ተምሳሌት መሆኑን በማዕከሉ ድጋፍ የሚደረግላቸው የእስልምና እምነት ተከታዮች ተናገሩ። በረመዳን ጾም ወቅት የክርስትና እምነት…

የኮቪድ-19 ምላሽ ሰጪ ሰራተኞች የኢድ አልፈጥር በዓልን በስራ ላይ አከበሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሔራዊ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል የኮቪድ-19 ምላሽ ሰጪ ሰራተኞች 1 ሺህ 442ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓልን በስራ ላይ አከበሩ፡፡ በበዓል አከባበሩ ላይ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር እና…

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 2 ለ 1 አሸነፈ፡፡ የአዳማ ከተማን ሁለት ግቦች አብዲሳ ጀማል በመጀመሪያው አጋማሽ ሲያስቆጥር የሀዋሳ ከተማን ብቸኛ ግብ መስፍን ታፈሰ በ36ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡…