Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰአታት 95 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

ባለፉት 24 ሰአታት 95 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 837 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 95 ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኘቷል። ባለፉት 24 ሰአታት 500 ሰዎችም ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡…