Fana: At a Speed of Life!

ከቦርዱ ውጪ ይፋ የሚደረጉ የተመዝጋቢዎች ቁጥር ተቀባይነት እንደሌላቸው ቦርዱ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከተቋሙ ውጪ የሚገለጹ ማንኛውም ዓይነት የመራጮች ምዝገባ ቁጥሮች ተቀባይነት የሌላቸው መሆኑን አስታወቀ፡፡ የመራጮች መረጃን የሚያስተላልፉ አካላትም ከቦርዱ የሚያገኙትን ቁጥር ብቻ እንዲጠቀሙ አሳስቧል፡፡ በዚህም…

በምዕራብ ኦሮሚያ አራት ዞኖች የመራጮች ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነቀምቴ ከተማን ጨምሮ በምዕራብ ኦሮሚያ አራት ዞኖች የመራጮች ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመከናወን ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ የመራጮች ምዝገባ ዘግይቶ በተጀመረባቸው የምዕራብ ኦሮሚያ ዞኖች ምዝገባ ከተጀመረበት ከሚያዚያ 29 ቀን ጀምሮ በርካታ የሆነ…

የቻምፒዮንስ ሊግ ፍጻሜ ወደ ፖርቶ ተዛወረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቼልሲ እና በማንቼስተር ሲቲ መካከል የሚካሄደው የቻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ወደ ፖርቹጋል መዛወሩ ተገለጸ፡፡ በፍጻሜው ጨዋታ 12 ሺህ የሚደርሱ የሁለቱ ቡድን ደጋፊዎች ይታደማሉ ተብሏል፡፡ ቀደም ሲል ጨዋታው በቱርክ ኢስታንቡል አታቱርክ…

በህንድ በኮቪድ 19 ምክንያት በሁለት ቀናት ውስጥ ከስምንት ሺህ ሰው በላይ ለህልፈት ተዳረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በኮቪድ 19 ምክንያት በሁለት ቀናት ውስጥ ከስምንት ሺህ ሰው በላይ ለህልፈት ተዳርጓል፡፡ እንዲሁም ለአራት ተከታታይ ቀናት ደግሞ ከ400 ሺህ ሰው በላይ ቫይረሱ ተገኝቶበታል፡፡ በሀገሪቱ ገጠራማ አካባቢዎች ደግሞ ወረርሽኙ እየከፋ…

ቦርዱ ከቅዳሜ ጀምሮ በጋራ መኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ ጣቢያዎች ሊከፍት ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከቅዳሜ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ ጣቢያዎች ሊከፍት መሆኑን አስታውቋል፡፡ ቦርዱ በቀሩት የመራጮች ምዝገባ ቀናት የተሻለ ምዝገባ እንዲካሄድ ጥረት እያደረገ እንደሚገኝም ነው ያነሳው፡፡…

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በዓሉ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ከሌሎች የፌዴራል ጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የዒድ አል ፈጥር በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በመላ ሀገሪቱ ያለው የክልልና የፌዴራል ፖሊስ ኃይል ከሌሎች የፌዴራል ጸጥታ…

በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ዲቻና ጅማ አባጅፋር አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ወላይታ ዲቻና ጅማ አባጅፋር አቻ ተለያይተዋል፡፡ በመጀመሪያ አጋማሽ ጅማ አባጅፋር መሪ መሆን የሚያስችለውን ግብ በፕሪንስ ዋኦንጎ አማካኝነት በ39 ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ ሆኖም ወላይታ ዲቻ…

በመዲናዋ ለሚገኙ 828 አርሶ አደሮች እና የአርሶ አደር ልጆች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ለሚገኙ 828 አርሶ አደሮች እና የአርሶ አደር ልጆች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ተሰጠ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ላገኙ አርሶ አደሮችና የአርሶ አደር…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ኢድን በማስመልከት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች የኢድ በዓልን ለማክበር የሚያግዝ ድጋፍ አደረጉ። ፕሬዚዳንቷ በዚህ ሳምንት የሚከበረውን የኢድ በዓል ለማክበር የሚያግዙ የተለያዩ የምግብ ድጋፎችን አድርገዋል፡፡…

በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የተነገረው መልዕክት ሲኖዶሱን እንደማይወክል ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ባለፈው ሳምንት የተነገረው  መልእክት ሲኖዶሱን እንደማይወክል ተገለፀ:: የቤክርስትያኒቱ ሲኖዶስ ዋና ፀሀፊ ብጹዕ አቡነ ዮሴፍ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት የትኛውም…