Fana: At a Speed of Life!

ከተለያዩ ሀገራት ልምድ ለመቅሰም የመጡ የሥራ ኃላፊዎች የሕጻናት መዋያዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ልምድ ለመቅሰም ወደ አዲስ አበባ የመጡ የሥራ ኃላፊዎች በመዲናዋ የሚገኙ የሕጻናት መዋያዎችን እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ጎበኙ፡፡ በመዲናዋ 597 የሕጻናት መዋያዎች በመኖሪያ ቤቶች አካባቢ፣ በግል እና በመንግሥት ተቋማት…

ገደብ ኢንጂነሪንግ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገደብ ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለ#ጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ አንድ ሚሊየን ብር በማበርከት ንቅናቄውን ተቀላቅሏል፡፡ በ#ጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ዜጎች ተሳትፎ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡ በትናንትናው እለት በተካሄደ ዲጂታል ቴሌቶን…

በሸገር ከተማ በሕገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ ዘይት፣ ስኳር፣ ዱቄት፣ ሩዝ፣ ምስርና የአፈር ማዳበሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ መዳ ፉሪ ወረዳ በአንድ መጋዘን ውስጥ በህገወጥ መንገድ የተከማቸ ዘይት፣ ስኳር፣ ዱቄት፣ ሩዝ፣ ምስር እና የአፈር ማዳበሪያ ተያዘ፡፡ የክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ፉፋ መገርሳ እንደገለጹት÷ በቀረበ…

የአማራ ክልል መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) አመሠገነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምሥጋና አቅርበዋል። የምሥጋና መልዕክቱ ሙሉ ቃል ቀጥሎ ቀርቧል፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተፈጥሮ ፀጋ የታደለችውን እና…

የሐረሪ ክልል ሕዝብ በ #ጽዱኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶ ላይ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ የክልሉ ሕዝብ በ #ጽዱኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን ላይ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ለጽዱ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር ለማሰባሰብ ያለመ የዲጂታል ቴሌቶን እየተካሄደ ነው፡፡ ይህን…

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሠራተኞችና ድርጅቶች ለ #ጽዱኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን 64 ሚሊየን ብር ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሠራተኞችና ድርጅቶች ለ #ጽዱኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን 64 ሚሊየን ብር ለገሱ፡፡ ለ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ የዲጂታል ቴሌቶን እየተካሄደ ነው፡፡ በዚሁ መሠረት የሚድሮክ…

የመራጮች ምዝገባ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመራጮች ምዝገባ እስከ ግንቦት 12 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ በ6ኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ ቀሪ ምርጫ በሚደረግባቸው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና አፋር ክልሎች እንዲሁም ድጋሚ ምርጫ በሚደረግባቸው…

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በ #ጽዱኢትዮጵያ ቴሌቶን ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ለ #ጽዱኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 50 ሚሊየን ብር ለማሳባሰብ ታስቦ እየተካሄደ በሚገኘው የዲጂታል ቴሌቶን የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ…

ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ሕዝቡ በ #ጽዱኢትዮጵያ የዲጂታል ቴሌቶን በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ለ #ጽዱኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 50 ሚሊየን ብር ለማሳባሰብ ዓልሞ በሚካሄደው የዲጂታል ቴሌቶን የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝብ በንቃት እንዲሳተፍ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ለጽዱ…

ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት ለ #ጽዱኢትዮጵያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ #ጽዱኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 50 ሚሊየን ብር ለማሳባሰብ ያለመ የዲጂታል ቴሌቶን በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፡፡ መላው ኢትዮጵያውያንም በዚህ ዕድል ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል፡፡ የቴሌቶኑ ተሳታፊዎችም በሚመቻቸው አማራጭ ቀጥለው…