Fana: At a Speed of Life!

ሕብረተሰቡ ደስታውን በሚገልፅበት ወቅት የኮቪድ-19 የመከላከያ መንገዶች ሳይዘነጋ  ነው ሲል ኢንስቲዩቱ አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጲያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሕብረተሰቡ ደስታውን በሚገልፅበት ወቅት የኮቪድ-19 የመከላከያ መንገዶች ሳይዘነጋ እንዲሆን የኢትዮጲያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ።

ኢንስቲዩቱ በማህነራዊ የትስስር ገጹ ላይ÷ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ በመግባቱም   ደስታውን ገልጿል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.