Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ውጤታማነቷን ለማሳደግ የውድድሮች አይነቶችን ማስፋት አለባት – አትሌት ፖል ቴርጋት 

አዲስ አበባ፣ግንቦት 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ውጤታማነቷን ለማሳደግ የምትሳተፍባቸውን የውድድR አይነቶች ማስፋት አለባት ሲል ታዋቂው ኬንያዊ አትሌት ፖል ቴርጋት ተናገረ። ከአትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ ብርቱ ተፎካካሪዎች መካከል የነበረው ኬንያዊው አትሌት ፖል ቴርጋት በሐዋሳ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ  በተዘጋጀው የኢትዮጵያ ወጣቶች የኦሊምፒክ ጨዋታዎች መክፈቻ  ስነ ስርዓት ተገኝቷል። አትሌት ፖል ቴርጋት ከኢዜአ ጋር ባደረገው ቆይታ ቃለመጠይቅ ኢትዮጵያና  ኬንያ በረጅም ርቀት ሩጫ ከፍተኛ ስምና ዝና ካላቸው…
Read More...

የመጀመሪያው የወጣቶች ሃገር አቀፍ ኦሊምፒክ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የወጣቶች ሃገር አቀፍ የኦሊምፒክ ጨዋታ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተጀምሯል።   በጨዋታው ከአማራ ክልል ውጭ ከሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ ስፖርተኞች ተሳታፊዎች መሆናቸው ተገልጿል።   በመክፈቻ ስነ ስርአቱ ላይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ…

በምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፈው ከ18 እና 20 ዓመት በታች ልዑክ አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ4ኛ ጊዜ በዳሬሰላም በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን በመወከል ለተሳተፈው ልዑክ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ÷ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር የስፖርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ…

ኢትዮጵያ በታዳጊ የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና አንደኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል ሲካሄድ በነበረው የታዳጊ አትሌቶች ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በአሸናፊነት አጠናቀቀች፡፡ በ8 የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል ሲካሄድ በቆየው ከ18 እና ከ20 አመት በታች የሆኑ ታዳጊ አትሌቶች ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ቀዳሚዋ ሀገር ሆናለች፡፡ በውድድሩ ኢትዮጵያ በ17 ወርቆች፣…

ዋልያዎቹ ከሌሴቶ አቻቸው ጋር በአቻ ውጤት ተለያይተዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከሌሴቶ አቻው ጋር ባደረገው የአቋም መለኪያ ጨዋታ አንድ አቻ ተለያይቷል፡፡ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሌሴቶ በ20ኛው ደቂቃ በማክሀ ቱሜሎ አማካኝነት የመጀመሪያውን ግብ አስቆጥራለች፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ደግሞ አቻ የምታደርገውን ጎል በ61ኛ…

በዳሬ ሰላም እየተካሄደ በሚገኘው ከ20 እና ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ዳሬሰላም እየተካሄደ ባለው የምሥራቅ አፍሪካ ከ20 እና ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አድርገዋል፡፡ በተካሄዱ የመክፈቻ ውድድሮችም÷ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዘጠኝ ወርቅ፣ አንድ ብር እና አንድ የነሃስ ሜደዳሊያዎችን ሰብስበዋል፡፡ በአጠቃላይ 11…

በዳሬ ሰላም እየተካሄደ በሚገኘው ከ20 እና ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ዳሬሰላም እየተካሄደ ባለው የምሥራቅ አፍሪካ ከ20 እና ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አድርገዋል፡፡ በተካሄዱ የመክፈቻ ውድድሮችም÷ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዘጠኝ ወርቅ፣ አንድ  ብር እና አንድ የነሃስ ሜደዳሊያዎችን ሰብስበዋል፡፡ በአጠቃላይ 11 ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ…