Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የጃንሜዳና 1ኛው የምሥራቅ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውድድር በጃንሜዳ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 39ኛው የጃንሜዳና መጀመሪያው የምሥራቅ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውድድር በጃንሜዳ እየተካሄደ ነው። ከሩጫው መጀመር ቀደም ብሎ በኢፌዴሪ ባህልና ስፓርት ሚኒስትር የተዘጋጀው የማህበረሰብ አቀፉ የጤናና አካል ብቃት ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ተካሂዷል። በጃንሜዳ የትምህርትና ስልጠና ማዕከል እየተካሄደ በሚገኘው የማህበረሰብ አቀፍ ስፖርት እንቅስቃሴ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዚዳንት ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ…
Read More...

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዛሬ የተካሄደውን የሌጎስ ከተማ የማራቶን ውድድር አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዛሬ የተካሄደውን የአክሰስ ባንክ ሌጎስ ከተማ የማራቶን ውድድር በሁለቱም ጾታ አሸነፉ። በሴቶች በተካሄደው ውድድር አትሌት ስራነሽ ዳኜ አንደኛ ስትሆን፥ አትሌት አለምነሽ ሂርፓ ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች። ኬንያዊቷ ናኦሚ ማዮ በውድድሩ ሶስተኛ መሆኗም ተገልጿል። በወንዶች…

የምስራቅ አፍሪካ የግማሽ ማራቶን ውድድር በኤርትራ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት ሀገራት የተሳተፉበት የምስራቅ አፍሪካ የግማሽ ማራቶን የአትሌቲክስ ውድድር በኤርትራ ምጽዋ ከተማ ዛሬ ማለዳ ተካሄደ። በዚህ የምስራቅ አፍሪካ የግማሽ ማራቶን ውድድር ከኤርትራ፣ ከኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን እና ታንዛኒያ የተወከሉ አትሌቶች ተሳታፊ ሆነዋል። በወንዶች ውድድር ኤርትራዊው…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ 3 ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ የዲስፕሊን ግድፈት በፈፀሙ 3 ክለቦችላይ የሊጉ የዲስፒሊን ኮሚቴ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው ክለቦችም÷ ድሬዳዋ ከተማ፣ ሀዲያ ሆሳና እና ወላይታ ዲቻ ሲሆኑ÷ ደጋፊዎቻቸው በሜዳ ውስጥ ባሳዩት ያልተገባ ድርጊት ነው የቅጣት ውሳኔ…

የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል የዛሬው ሰኞ የሀገሪቱ የድል በዓል አንዲሆን ወሰኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል የሀገሪቱ ብሄራዊ ቡድን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ መሆኑን ተከትሎ ድሉን ለማክበር የዛሬው ሰኞ ብሄራዊ በዓል አንዲሆን ወስነዋል።   ሀገራቸው ሴኔጋል ግብፅን በመለያ ምት 4 ለ 2 በማሸነፍ ዋንጫውን ስታነሳ በ 35ኛዉ የአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ…

ሻምፒዮን መሆን ልዩ ትርጉም አለው፣በአፍሪካ ስኬታማ ቡድንን ማሸነፍ ደግሞ ሌላ ስሜት ይሰጣል -አሊዮ ሲሴ

አዲስ አበባ፣ጥር 29፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሊዩ ሲሴ በተጫዋችነት ዘመኑ የናፈቀዉን አፍሪካ ዋንጫ በአሰልጣኝነት አጣጥሞታል፡፡ የቀድሞው የሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች አሊዮ ሲሴ በተጨዋችነት ዘመኑ በ23ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከካሜሮን ጋር በነበረ የፍፃሜ ጨዋታ መለያ ምት መሳቱን ተከትሎ ቡድኑ ዋንጫዉን አጥቷል፡፡ ሲሴ ከፀፀት…

በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ  ሴኔጋል ሻምፒዮን ሆናለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ  ሴኔጋል ሻምፒዮን ሆናለች። ሴኔጋል ግብፅን በመለያ ምት 4 ለ 2 በማሸነፍ ዋንጫውን ለመጀመሪያ ጊዜ አንስታለች። ጎል ያልተቆጠረበት የ120 ትንቅንቅ ወደ መለያ ምት አምርቶ የቲሪንጋ አንበሶቹ ሴኔጋል ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በጨዋታው ብልጫ የነበራት ሴኔጋል የመጀመሪያ ዋንጫዋን በማንሳት የትሪንጋ…