Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታዎች ሲቀጥሉ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዲያ ሆሳና ይጫወታል

አዲስ አበባ፣የካቲት 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) 13ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታዎች ሲቀጥሉ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዲያ ሆሳና የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ እስካሁን በተደረጉ ጨዋታዎች ሽንፈት ያልገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ ደረጃውን ለማስጠበቅ እና ከተከታዮቹ ሀዋሳ ከተማ እና ፋሲል ከተማ ያለውን ነጥብ ለማስፋት ወደ ሜዳ የሚገባ ይሆናል፡፡ ከወልቂጤ ከተማ ጋር በእኩል 16 ነጥብ 10ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና ደግሞ ደረጃውን ለማሻሻል ወደ ሜዳ እንደሚገባ ይጠበቃል፡፡…
Read More...

በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፤የካቲት 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል። ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው የፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ የፋሲል ከነማው ተከላካይ ከድር ኩሊባሊ በራሱ መረብ ላይ ባስቆጠረው ጎል…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ ወሳኝ ጨዋታዎች ይጀምራል

አዲስ አበባ፣የካቲት 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት በነጥብ ተቀራራቢ የሆኑ ቡድኖች በሚያደርጉት ወሳኝ ጨዋታ ይጀምራል፡፡ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬዉ እለት የሚጀምሩ ሲሆን፥ ቀን 10 ሰዓት ላይ ሀዋሳ ከተማ ከፋሲል ከነማ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነዉ፡፡ ከአምስት ተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ በባህር ዳር ከነማ የተረታዉ…

ለኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የተለያዩ ጨዋታዎችን በዋና ዳኝነት የመራዉ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ በአምላክ ተሰማ ዛሬ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አቀባበል አድርጎለታል፡፡ ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ…

ብሔራዊ ቡድኑ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ያሳየውን ብቃት በአፍሪካ ዋንጫ መድገም አልቻልም-ኤሳያስ ጅራ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ቡድኑ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ያሳየውን ብቃት በአፍሪካ ዋንጫ መድገም አልቻልም ሲሉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኤሳስ ጅራ ተናገሩ፡፡   አስልጣኝ ውበቱ አባተ እና ረዳቶቻቸው በካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ የነበራቸውን ቆይታ አስመልክቶ የ16 ክለቦች አሰልጣኞች በተገኙበት በድሬዳዋ ውይይት…

19ኛው የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች ውድድር የመክፈቻ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣የካቲት 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው አገር አቀፍ የባህል ስፖርት ውድድር እና  15ኛው የባህል ፌስቲቫ የመክፈቻ መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በደብረብርሃን ከተማ  ተካሂዷል። በመክፈቻ መርሃ ግብሩ  የባህልና ስፖርት ሚኒስትር  አቶ ቀጀላ መርዳሳን ጨምሮ የተለያዩ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ…

በሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት ለ27 ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ለሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ዝግጅት ለ27 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።   በኮስታሪካ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ2022 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና አቻው ጋር ለሚጫወተው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት…