Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በሴካፋ ዋንጫ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ አንድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ከ23 አመት በታች ዋንጫ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ከቀትር በኋላ በተደረገው ጨዋታ ታንዛኒያ ባጃን ባስቆጠረው የፍጹም ቅጣት ምት ጎል መምራት ብትችልም ኡጋንዳ በሙክዋላ ጎል ታግዛ ጨዋታውን በአቻ ውጤት ጨርሳለች፡፡ ምንጭ፦ ሶከር ኢትዮጵያ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting…
Read More...

የቶኪዮ ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በመክፈቻ መርሃ ግብሩም ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሃገራትን የወከሉ ልዑካን የሃገራቸውን ሰንደቅ አላማ በመያዝ በታዳሚያን ፊት አልፈዋል፡፡ በዘንድሮው የኦሎምፒክ ጨዋታዎች ላይ ከ205 ሀገራት የተውጣጡ ከ11 ሺህ በላይ…

በሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ከብሩንዲ አንድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ የእግር ኳስ ውድድር ኢትዮጵያን ከብሩንዲ ያገናኘው ጨዋታአንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ውጤቱን ተከትሎ ብሩንዲ ከምድቡ 4 ነጥብ በመያዝ አንደኛ ሆና ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፏን አረጋግጣለች።   በዚህ መሰረትም ብሩንዲ ከኬንያ ለፍፃሜ ለማለፍ ማክሰኞ ሐምሌ 20 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ…

የቶኪዮ ኦሊምፒክ በነገው እለት ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፖርት አፍቃሪው ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው የ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ በነገው እለት ይከፈታል፡፡ በዘንድሮው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ላይ ከ205 ሀገራት የተውጣጡ ከ11 ሺህ በላይ የኦሊምፒክ አትሌቶች በ33 አይነት ስፖርቶች ይሳተፋሉ፡፡ በውድድሩ ለአሸናፊዎች 5 ሺህ የተለያዩ ሜዳሊያዎች የተዘጋጁ ሲሆን፥ ሜዳሊያዎቹ ጥቅም…

ኬኒያ ደቡብ ሱዳንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ኬኒያን ከደቡብ ሱዳን ባገናኘው መርሃ ግብር ኬኒያ ድል ቀንቷታል፡፡ በዚህም እየተካሄደ በሚገኘው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ኬኒያ ደቡብ ሱዳንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፏን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

ብሩንዲ ኤርትራን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ የእግር ኳስ ውድድር ብሩንዲ ኤርትራን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት አየተካሄደ ያለው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ የእግር ኳስ ውድድር በባህርዳር እየተካሄደ ነው፡፡ ታንዛኒያ እና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ 10 ሰዓት ላይ ጨዋታውን እንደሚያደርግ…

የታንዛኒያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ባህር ዳር የደረሰ የመጨረሻው ልዑክ ሆኗል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታንዛኒያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ባህር ዳር የደረሰ የመጨረሻው የልዑክ ቡድን ሆኗል። ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ማለዳ ባህር ዳር በመግባት በተፈሪ መኮንን ሆቴል ያረፈ ሲሆን የኮቪድ 19 ምርመራም አድርጓል። በምድብ ሀ የሚገኘው ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጋር 10 ሰዓት ላይ…