Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የሴካፋ ውድድር በሁለት ሳምንት ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት ውድድር (ሴካፋ) በሁለት ሳምንት መራዘሙን አስታወቀ፡፡ ውድድሩ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ሐምሌ 10 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጀምር መገለጹን ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል። ፌዴሬሽኑ ውሳኔው የሴካፋ መሆኑን ገልፆ ከውድድሩ መጀመር ሶስት ቀናት በፊት ቡድኖች ወደ ኢትዮጵያ መምጣት እንደሚጀምሩም አስታውቋል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
Read More...

በጣሊያን በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጣሊያን በተደረገ ጄ ሶል ሙንላይት የግማሽ ማራቶን ውድድር በሁለቱም ፆታ ኢትዮጵያውን አትሌቶች አሸናፊ ሆነዋል፡፡ በውድድሩ በወንዶች አትሌት ታዬ ግርማ 1 ሰዓት 4 ደቂቃ ከ11 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ አትሌት ዳምጤ ካሹ ታዬ 1 ሰዓት ከ7 ደቂቃ ከ 13 ሰከንድ በመግባት…

የሴካፋ ውድድር በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ 23 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ዋንጫ ውድድር በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባህር ዳር ከተማ ይካሄዳል፡፡ ጨዋታው ከሰኔ 26 እስከ ሀምሌ 11 ቀን 2013 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን 11 የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ሀገሮች እና አንድ ተጋባዥ ሀገር በድምሩ 12 አገሮች የሚካፈሉበትን…

የአትሌት አበበ ቢቂላ እና የአትሌት ዋሚ ቢራቱን የኦሳካ ማራቶን ድል ለመዘከር በብሄራዊ ቤተመንግስት የችግኝ ተከላ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አትሌት አበበ ቢቂላ እና አትሌት ዋሚ ቢራቱ በኦሳካ የማራቶን ውድድር ድል የተቀዳጁበትን 60ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በብሄራዊ ቤተመንግስት የችግኝ ተከላ ተካሂዷል። አትሌት ዋሚ ቢራቱና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ በጋራ በመሆን ችግኝ ተክለዋል። አምባሳደሯ ከአንድ ወር በኋላ በሚካሄደው የቶኪዮ ኦሎምፒክ…

በትግራይ ክልል ሲካሄድ የቆየው የብቃት ምዝና አትሌቲክስ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል ለአንድ ሳምንት ያህል ሲካሄድ የቆየው የብቃት ምዘና የአትሌቲክስ ውድድር ተጠናቀቀ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አትሌትክስ ፌዴሬሽን ጽህፈት ቤት ፀሐፊ አቶ ጌታቸው ማሞ ÷በክልሉ በነበረው ችግር ለሰባት ወራት ያህል ተቋርጦ የቆየውን የአትሌቲክስ ውድድር ማስቀጠል ተችሏል። በዚህም በትግራይ አለም አቀፍ…

በአውሮፓ ዋንጫ በምድብ 1 ዌልስ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ በምድብ 1 ዌልስ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን አረጋግጣለች፡፡ ትናንት ምሽት ከጣሊያን ጋር የተጫወቱት ዌልሶች 1 ለ 0 ቢሸነፉም ጥሎ ማለፉን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል፡፡ ጣሊያን ጨዋታውን ፔሲና ባስቆጠራት ጎል 1 ለ 0 አሸንፋለች፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ጣሊያን ምድቡን 9 ነጥብ በመያዝ ስትጨርስ ዌልስ በ4…

በአውሮፓ ዋንጫ ፈረንሳይ ከሃንጋሪ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 6 አንድ ጨዋታ ተካሄዷል፡፡ ሃንጋሪን ከፈረንሳይ ያገናኘው ጨዋታ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡ ሃንጋሪ በፊዮላ ጎል ጨዋታውን መምራት ብትችልም አንቷን ግሪዝማን ለፈረንሳይ የአቻነቷን ጎል አስቆጥሮ ጨዋታው 1 ለ 1 በሆነ ውጤት ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ፈረንሳይ ምድቡን…