Fana: At a Speed of Life!

በቶኪዮ ኦሊምፒክ ለ10 ሺህ ሜትር አሸናፊ አትሌቶች የሜዳሊያ ሽልማት ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ ለ10 ሺህ ሜትር የወንዶች አሸናፊ አትሌቶች የሜዳሊያ ሽልማት ስነ ስርዓት ተካሄደ፡፡
በዚህ መሰረትም ርቀቱን በ27 ደቂቃ ከ43 ሰከንድ ከ22 ማይክሮ ሰከንድ ያጠናቀቀው አትሌት ሰለሞን ባረጋ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ ተረክቧል፡፡
የኡጋንዳ አትሌቶች ጆሽዋ ቺፕቴጌ እና ጃኮብ ኪፕሊሞ ደግሞ 2ኛ እና 3ኛ ደረጃን በመያዝ ለሀገራቸው የብር አና የነሀስ ሜዳሊያ አስገኝተዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.