Fana: At a Speed of Life!

ከጸናን ፈተናዎች የእድገት እድሎች ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጸናን ፈተናዎች የእድገት እድሎች ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ከጸናን ፈተናዎች የእድገት እድሎች መሆናውን ገልጸው÷ የገነባናቸው ሜጋ ፕሮጀክቶች መሰናክሎች ቢኖሩባቸውም የታታሪነት ማሳያዎች ናቸው ብለዋል፡፡
ፕሮጀክቶቻችንም የበለፀገች ኢትዮጵያ ራዕይ ምልክቶች መሆናቸውንም ገልጸዋል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.