Fana: At a Speed of Life!

የመራጮች ምዝገባ ማካሄድ የጀመሩና አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡-

የመራጮች ምዝገባ ማካሄድ የጀመሩና አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡-

  1. አዲስ አበባ – 1,662 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች፤ 1,848 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች
  2. አፋር – 0 (የመራጮች ምዝገባ የጀመረ የምርጫ ጣቢያ የለም) ምክንያት:- የቁሳቁስ ማሰራጨት ችግር ፤ አጠቀላይ ያሉ የምርጫ ጣቢያዎች 1,432
  3. አማራ – 6,558 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች ፤ 12,199 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች
  4. ቤኒሻንጉል ጉሙዝ – 286 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች ፤ 699 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች
  5. ጋምቤላ – 383 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች ፤ 431 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች
  6. ኦሮሚያ – 8,545 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች ፤ 17,623 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች
  7. ሀረሪ – 120 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች ፤ 285 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች
  8. ድሬዳዋ – 209 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች ፤ 431 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች
  9. ደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች – 5,271 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች ፤ 8,281 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች
  10. ሲደማ – 2,117 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች ፤ 2,247 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች
  11. ሶማሌ – 0 (የመራጮች ምዝገባ የጀመረ የምርጫ ጣቢያ የለም) ምክንያት : የቁሳቁስ ማሰራጨት ችግር ፤ አጠቃላይ ያሉ የምርጫ ጣቢያዎች 4,057

በአጠቃላይ ካሉት 50 ሺህ የምርጫ ጣቢያዎች በ25,151 የምርጫ ጣቢያዎች ብቻ ነው ምዝገባ እየተካሄደ የሚገኘው።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.