Fana: At a Speed of Life!

የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት አዲግራትን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ዛሬ ማለዳ የህወሓትን ጁንታ ሃይል ድል አድርጎ የአዲግራት ከተማን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው የመከላከያ ሰራዊቱ አሁን ላይ ወደ መቐለ እያመራ ነው ፡፡

ሰራዊቱ በትናንትናው እለት አክሱምን መቆጣጠሩ የሚታወስ ነው፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.