Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳሰ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ÷ ወቅቱ የበዓላት መሆኑን ጠቅሰው በኢትዮጵያ የሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት በዓሉን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ለማክበር እየሄዱ መሆኑን አስታውቀዋል።

አያይዘውም “እኛም በታላቁ የወደሀገር ቤት ኑ ዘመቻ በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን እንቀበላለን” ብለዋል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.