Fana: At a Speed of Life!

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ተጠሪ ተቋማት ከሶማሌ ክልል መንግስት ጋር በመሆን ለአቅመ ደካሞች ያስገነቧቸውን ቤቶች አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ተጠሪ ተቋማት ከሶማሌ ክልል መንግስት ጋር በመቀናጀት በጅግጅጋ ከተማ ያስገነቧቸውን ቤቶች ለተጠቃሚዎች ተላለፉ፡፡

ለአቅመ ደካማ አባወራና እማወራ የተላለፉ ቤቶች 31 መሆናቸው ተገልጿል፡፡

በመርሐ ግብሩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ፣ ምክትል አፈጉባኤ፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና የካቢኔ አባላት መገኘታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.