Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ በተለያየ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ለተሰማሩ ባለሀብቶች ስለ 2013 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ ገለፃ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለያየ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ለተሰማሩ ባለሀብቶች ስለ 2013 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርግብር ገለፃ ተደረገላቸው ።

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በተከናወነው ገለጻ በርካታ የውጭ ባለሀብቶች ተገኝተዋል።

ባለሀብቶች በአካባቢ ጥበቃ ስራ ላይ መሰማራት አንደኛው ማህበራዊ ሀላፊነታቸው በመሆኑ በአረንጓዴ አሻራው እንዲሳተፉም ጥሪ ቀርቦላቸዋል።

“ኢትዮጵያን  እናልብሳት” በሚል መሪ ቃል ትናንት ይፋ በተደረገው የዚህ ዓመት አረንጓዴ አሻራ በሀገር ውስጥ 6 ቢሊየን ችግኝ በጎረቤት ሀገራት ደግሞ 1 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል እየተሰራ ነው።

በተከላውም ከ25 ሚሊየን በላይ ዜጎች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በአላዛር ታደለ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

በአላዛር ታደለ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.