Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ጊዜ አሁን ነው፣ አብረን ከድህነት ጉድጓድ በፍጥነት መውጣት እንችላለን – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ጊዜ አሁን ነው አብረን ከድህነት ጉድጓድ ፣ አለመተማመን እና ክብርን ከመለመን በፍጥነት መውጣት እንችላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በኢኮኖሚ ውህደት ፣ ሀብቶቻችንን እና እውቀታችንን በማጣመር ፣ አጀንዳ 2063 በጋራ ማሳካት እንችላለን ብለዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.