Fana: At a Speed of Life!

የሻሸመኔ ፋና ኤፍ ኤም 103 ነጥብ 4 ጣቢያና የነቀምቴ ፋና ኤፍ ኤም 96 ነጥብ 1 ጣቢያ ሰራተኞች ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሻሸመኔ ፋና ኤፍ ኤም 103 ነጥብ 4 ጣቢያና የነቀምቴ ፋና ኤፍ ኤም 96 ነጥብ 1 ጣቢያ ሰራተኞች ደም በመለገስ ከመከላከያ ሰራዊቱ ጎን መሆናቸውን አረጋግጠዋል።

ህይወታቸውን ለህዝባቸው እየሰጠ ለሚገኘው ጀግናው መከላከያ ሰራዊት እኛ የምንሰጠው ደም አነስተኛ የበጎ አድራጎት ተግባር ነው ብለዋል።

ከዚህ ቀደም በተለያዩ መንገዶች ድጋፍ ሲያደርጉ መቆየታቸውን የተናገሩት የጣቢያው ባለሙያዎች በቀጣይም ለሀገር ደጀን በመሆን ሀገርን የማዳን ተልዕኳቸውን በፅናት እንደሚወጡ ተናግረዋል።

በአገልግሎት ግንባርም ወቅታዊና ተአማኒነት ያለውን መረጃ ለህዝቡ በማድረስ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆኑን ገልጸዋል።

በብርሃኑ በጋሻው

በብርሃኑ በጋሻው

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.