Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል።
ዛሬ በተካሄዱት ሁለት ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል፡፡
ቅዱስ ጊዮርጊስንና ወላይታ ዲቻን ባገናኘው የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 ለ 0 አሸንፏል።
ማምሻውን በተደረገ ጨዋታ ደግሞ ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1ለ 0 አሸንፏል።
ውጤቱን ተከትሎም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና 3ኛ እና 4ኛ ደረጃን በመያዝ ደረጃቸውን አሻሽለዋል።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.