Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ሌንጮ ከሳዑዲ አረቢያ የቆንስላ ጉዳዮች ም/ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የቆንስላ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር አምባሳደር ታሚም አልዶሰሪ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት እና በዜጎች ጉዳይ ላይ ምክክር ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.