Fana: At a Speed of Life!

በቤልግሬድ የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና አትሌት ሰለሞን ባረጋ በ3 ሺህ ሜትር አሸናፊ ሆኗል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰርቢያ ቤልግሬድ እየተካሄደ ባለው የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል።
በወንዶች 3 ሺህ ሜትር የተወዳደሩት አትሌት ሰለሞን ባረጋ እና ለሜቻ ግርማ፥ የወርቅና ብር ሜዳሊያዎች ለሃገራቸው አስገኝተዋል።
አትሌት ሰለሞን ርቀቱን 7 ደቂቃ ከ41 ሰከንድ ከ38 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት አሸናፊ ሆኗል።
አትሌት ለሜቻ ግርማ ደግሞ ርቀቱን 7 ደቂቃ ከ41 ሰከንድ ከ63 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት በሁለተኝነት አጠናቋል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.